በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢ/ር ለሊሴ ነሜ የተመራ ቡድን በሀረር የሚገኘውን ታሪካዊውን የአለም ቅርስ ጀጎል ግንብ ሙዚየም የመልሶ ግንባታ እና እድሳት ስራን ተዘዋውሮ ጉበኘ። ቡድኑ የቅርሱ ጥገና ከአካባቢው እና ከማህበረሰብን ጋር ተስማሚና ምቹ ተደርጓ የተሰራ መሆኑ በማድነቅ ቅርሶቻችን የማቆየትና ማደስ ስራ ሞዴል ተምሳሌ ሲሆን "ለፅዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ" ንቅናቄ መነሻ የሚሰጥ ነው ብሎል።

