Skip Navigation Links
Skip navigation links
ዊኪ
ውይይት
ስብሰባ
የህብረት ስራዎች
ስልጠና
እውቀት ማእከል
እርዳታ
Skip navigation links
ቋንቋ
Oromiffa
English
ትግሪኛ
ምስሎች
ምስሎች
ዶኪውመንት
የተጋሩ ዶኪውመንቶች
ዝርዝር
ቀን መቁጠርያ
ስራዋች
ውይይቶች
የህብረት ውይይት
ሰዎችና ግሩፖች

 ወደ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ድህረ ገጽ እንኳን ደህና መጡ

 አመሰራረት

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በ ግሪጎርያን አቆጣጠር በ 1994 ዓ/ም በ ተፈጥሮ ሀብትና ዕድገት ና በአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር ስር የተቋቋመ ሲሆን በ አዋጅ ቁጥር 295/2002 የአካባቢ ጉዳዮችን በሚመለከት ራሱን የቻለ አካል ሆኖ በድጋሚ ተቋቁሟል።

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አካባቢን፣የተፈጥሮ ሀብትንና የአካባቢ ህግና ደንቦችን በተመለከተ የተሟሉ መረጃዎችን ያቀርባል። በንዚህም ጉዳዮች ላይ ያለችሁን አስተያየቶችና ሀሳቦች በድህረ ገጻችን ላይ በመሳተር መግለጽ ይቻላል።

ተልዕኮ

በህዝብ አገልግሎት ሰጭዎች፣ በግለስቦችና በማህበረሰቡ  የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመልካምና ጥሩ የአካባቢ አመራር ማስመገድ ፤ የግል ሴክተር ያላቸውን አቅም እንዲያውቁና ሙሉ በመሉ እንዲተቀሙት ማድረግና በአካባቢ ላይ ያላውን ግንዛቤና ሃላፊነት እንዲሰፋ ማድረግ።

 የፓሊሲና የደንብ ረቂቆችን ማሳደግ፤

  • አካባቢን ለመንከባከብ የሚያስችሉ መርሆችን መዘርጋት
  • ለህግና ደንብ መገዛትን መከታተል የሚያስችሉ ምንገዶችን መዘርጋት
  • የማህበረሰቡን ግንዛቤ ማሳደት
  • የትምህርትና ግንዛቤ ማግኛ ምንስኤዎችን ማሳደት
  • መረጃን በቀላሉ እንዲግኝ ማድረግና የብዙሃንን ተሳትፎ መጨመር
  • ለአባቢ ተስማሚ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን፣ ተለምዶዎችንና ተሞክሮዎችን ማስፋፋትና ማሳወቅ

 

 ዜና

There are currently no active announcements.

 ካላንደር

There are currently no upcoming events.
 
 

 Content Editor Web Part ‭[2]‬

 ድህረ ገጾች

  United Natiotions Environment Program
  Convention on Biodiversity
  Ramsar convention on wetlands
  World heritages
  Convention on international Trade in endagered species
  Convention on migratory species
  Basel Convention
  United nations framework convention on climate change
  East african research network on bio ecology
  Sustainable community development
  United states environment protection authority
Microsoft Windows SharePoint Services Logo